ከሰኔ 1-7
ዘፍጥረት 44–45
መዝሙር 130 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ዮሴፍ ወንድሞቹን ይቅር አላቸው”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 44:1, 2—ዮሴፍ ወንድሞቹ መለወጣቸውን ለማወቅ ፈተናቸው (w15 5/1 14-15)
ዘፍ 44:33, 34—ይሁዳ ቢንያምን አስመልክቶ ልመና አቀረበ
ዘፍ 45:4, 5—ዮሴፍ ይቅር ባይ በመሆን ይሖዋን መስሏል
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 44:13—ልብስን መቅደድ ምን ትርጉም አለው? (it-2 813)
ዘፍ 45:5-8—ግፍ ሲደርስብን ለመጽናት ምን ሊረዳን ይችላል? (w04 8/15 15 አን. 15)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 45:1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ግንዛቤ የሚያሰፋ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 18ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w06 2/1 31—ጭብጥ፦ በዘፍጥረት 44:5 ላይ የተጠቀሰው ሐሳብ ዮሴፍ ለጥንቆላ የሚጠቀምበት ልዩ የብር ጽዋ እንደነበረው ያመለክታል? (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 109
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 28 እና ጸሎት