ከሰኔ 29–ሐምሌ 5
ዘፀአት 4–5
መዝሙር 3 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በምትናገርበት ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 4:10, 13—ሙሴ ኃላፊነቱን ለመወጣት ብቁ እንዳልሆነ ተሰምቶት ነበር (w10 10/15 14)
ዘፀ 4:11, 12—ይሖዋ ሙሴን እንደሚረዳው ቃል ገብቶለታል (w14 4/15 9 አን. 5-6)
ዘፀ 4:14, 15—አሮን ሙሴን እንዲረዳው ይሖዋ ዝግጅት አደረገ (w10 10/15 14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 4:24-26—ሲፓራ ይሖዋን “የደም ሙሽራ” ብላ የጠራችው ለምን ሊሆን ይችላል? (w04 3/15 28 አን. 4)
ዘፀ 5:2—ፈርዖን ‘ይሖዋን አላውቅም’ ሲል ምን ማለቱ ነበር? (it-2 12 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 2)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 100 አን. 15-16 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
“መስበክና ማስተማር ትችላላችሁ!”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደፋር ሁኑ!—አስፋፊዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 112
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 143 እና ጸሎት