ከታኅሣሥ 12-18
ኢሳይያስ 6-10
መዝሙር 116 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መሲሑ ትንቢቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 9:1, 2—በገሊላ እንደሚሰብክ በትንቢት ተነግሮ ነበር (w11 8/15 10 አን. 13፤ ip-1 124-126 አን. 13-17)
ኢሳ 9:6—የተለያዩ ሚናዎችን ይጫወታል (w14 2/15 12 አን. 18፤ w07 5/15 6)
ኢሳ 9:7—አገዛዙ እውነተኛ ሰላምና ፍትሕ ያሰፍናል (ip-1 132 አን. 28-29)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 7:3, 4—ይሖዋ ክፉ የሆነውን ንጉሥ አካዝን ከወራሪዎቹ ያዳነው ለምንድን ነው? (w06 12/1 9 አን. 3)
ኢሳ 8:1-4—ይህ ትንቢት ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (it-1-E 1219፤ ip-1 111-112 አን. 23-24)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 7:1-17
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.6 የፊት ሽፋን
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.6 የፊት ሽፋን
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 34 አን. 18—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 10
“እነሆኝ! እኔን ላከኝ!” (ኢሳ 6:8)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይበልጥ እርዳታ ወደሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ሄዶ ማገልገል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 13-22
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 150 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውት።