ከታኅሣሥ 19-25
ኢሳይያስ 11-16
መዝሙር 143 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ምድር በይሖዋ እውቀት ትሞላለች”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 11:3-5—ጽድቅ ለዘላለም ይሰፍናል (ip-1 161 አን. 9-11)
ኢሳ 11:6-8—በሰዎችና በእንስሳት መካከል ሰላም ይሰፍናል (w12 9/15 9-10 አን. 8-9)
ኢሳ 11:9—ሁሉም ሰዎች ስለ ይሖዋ መንገዶች ይማራሉ (w16.06 8 አን. 9፤ w13 6/1 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 11:1, 10—ኢየሱስ ክርስቶስ “የእሴይ ሥር” እንዲሁም “ከእሴይ ጉቶ” የወጣ ቀንበጥ የሆነው እንዴት ነው? (w06 12/1 9 አን. 5)
ኢሳ 13:17—ሜዶናውያን ለብር ደንታ የሌላቸውና በወርቅ የማይደሰቱ የሆኑት ከምን አንጻር ነው? (w06 12/1 10 አን. 10)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 13:17–14:8
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢዮብ 34:10—እውነትን አስተምሩ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 8:9፤ 1ዮሐ 5:19—እውነትን አስተምሩ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 54 አን. 9—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 24
“መለኮታዊው ትምህርት ጭፍን ጥላቻን ድል ያደርጋል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጆኒና ጊድየን፦ ከጠላትነት ወደ ወንድማማችነት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ቃለ መጠየቅ እና ተሞክሮ በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 23-34
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 151 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውት።