ከታኅሣሥ 5-11
ኢሳይያስ 1-5
መዝሙር 107 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወደ ይሖዋ ተራራ እንውጣ”፦ (10 ደቂቃ)
[የኢሳይያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ኢሳ 2:2, 3—“የይሖዋ ቤት ተራራ” ንጹሑን አምልኮ ይወክላል (ip-1 38-42 አን. 6-11፤ 45 አን. 20-21)
ኢሳ 2:4—የይሖዋ አምላኪዎች ከእንግዲህ ጦርነት አይማሩም (ip-1 46-47 አን. 24-25)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 1:8, 9—“የጽዮን ሴት ልጅ በወይን እርሻ ውስጥ እንዳለ መጠለያ” የተተወችው እንዴት ነው? (w06 12/1 8 አን. 5)
ኢሳ 1:18—ይሖዋ “ኑና በመካከላችን የተፈጠረውን ችግር ተወያይተን እንፍታ” ሲል ምን ማለቱ ነው? (w06 12/1 8 አን. 6፤ it-2-E 761 አን. 3)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 5:1-13
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) ‘በአቀራረብ ናሙናዎቹ’ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (7 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16-E 32 አን. 3–34 አን. 1)
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’ የተባለውን መጽሐፍ ስናስጠና የሰዎችን ልብ ለመንካት መጣር”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በዚህ ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል ያላቸው አስፋፊዎች በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 261-262 ላይ ያሉትን ነጥቦች እንዲሠሩባቸው አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 1-12
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 154 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውት።