‘ወደ ይሖዋ ተራራ እንውጣ’
“በዘመኑ መጨረሻ” |
አሁን የምንኖርበት ጊዜ |
“የይሖዋ ቤት ተራራ” |
ላቅ ያለው የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ |
“ብሔራትም ሁሉ ወደዚያ ይጎርፋሉ” |
እውነተኛውን አምልኮ የተቀበሉ ሰዎች በአንድነት ይሰበሰባሉ |
“ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራ . . . እንውጣ” |
እውነተኛ የአምላክ አገልጋዮች ሌሎችን ወደ ንጹሑ አምልኮ ይጋብዛሉ |
“እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤ በጎዳናዎቹም እንሄዳለን” |
ይሖዋ በቃሉ አማካኝነት ይመራናል፤ እንዲሁም በመንገዱ እንድንሄድ ይረዳናል |
“ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም” |
|
“ሰይፋቸውን ማረሻ” |
ማረሻ አፈሩን እየሰነጠቀ የሚሄድ የእርሻ መሣሪያ ነው። አንዳንድ ማረሻዎች የሚሠሩት ከብረት ነበር።—1ሳሙ 13:20 |
“ጦራቸውንም ማጭድ” |
ማጭድ እጀታ ያለው ስለታም ብረት ነው። ይህ መሣሪያ የወይን ተክልን ለመግረዝ ያገለግል ነበር።—ኢሳ 18:5 |