የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ታኅሣሥ 2018
የውይይት ናሙናዎች
ስለ ሕይወት ዓላማ እንዲሁም አምላክ ለወደፊቱ ጊዜ ስለገባው ቃል ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ቀንደኛ አሳዳጅ የነበረው ሰው ቀናተኛ ክርስቲያን ሆነ
መጽሐፍ ቅዱስን እያጠናህ ቢሆንም ራስህን ወስነህ ካልተጠመቅክ፣ ባወቅከው ነገር ላይ ተመሥርተህ ቆራጥ እርምጃ በመውሰድ የሳኦልን ምሳሌ ትከተላለህ?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በርናባስና ጳውሎስ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ደቀ መዛሙርት አፈሩ
በርናባስና ጳውሎስ ኃይለኛ ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ክርስትናን እንዲቀበሉ ለመርዳት ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—“ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው” ሰዎች ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ መርዳት
ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ከይሖዋ ጋር አብረን መሥራት የምንችለው እንዴት ነው?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በመስበክና በማስተማር ረገድ የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ ተከተሉ
በአገልግሎታችን የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
‘ለራሳችሁም ሆነ ለመንጋው ሁሉ ትኩረት ስጡ’
ሽማግሌዎች፣ እያንዳንዱ በግ ውድ በሆነው የክርስቶስ ደም የተገዛ መሆኑን ስለሚገነዘቡ መንጋውን ይመግባሉ፣ ይጠብቃሉ እንዲሁም ይንከባከባሉ።