ከታኅሣሥ 10-16
የሐዋርያት ሥራ 12-14
መዝሙር 60 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በርናባስና ጳውሎስ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ደቀ መዛሙርት አፈሩ”፦ (10 ደቂቃ)
ሥራ 13:2, 3—ይሖዋ በርናባስንና ሳኦልን ለአንድ ልዩ ሥራ መረጣቸው (bt 85-86 አን. 4)
ሥራ 13:12, 48፤ 14:1—በትጋት ያከናወኑት ሥራ ጥሩ ውጤት አስገኘ (bt 95 አን. 5)
ሥራ 14:21, 22—በርናባስና ጳውሎስ አዳዲሶቹን ደቀ መዛሙርት አጠናከሩ (w14 9/15 13 አን. 4-5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሥራ 12:21-23—ሄሮድስ ከደረሰበት ነገር ምን ትምህርት እናገኛለን? (w08 5/15 32 አን. 7)
ሥራ 13:9—ሳኦል “ጳውሎስ” ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 12:1-17
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bt 78-79 አን. 8-9—ጭብጥ፦ ለእምነት ባልንጀሮቻችሁ ጸልዩ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—‘ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው’ ሰዎች ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ መርዳት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ አምላክ ይረዳችኋል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 38
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 147 እና ጸሎት