በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 17-18

በመስበክና በማስተማር ረገድ የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ ተከተሉ

በመስበክና በማስተማር ረገድ የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ ተከተሉ

17:2, 3, 17, 22, 23

የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ መከተል የምንችለው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

  • ሰዎችን ከቅዱሳን መጻሕፍት እየጠቀስን በማወያየትና ሁኔታቸውን ግምት ውስጥ አስገብተን ትምህርቱን በማብራራት

  • ሰዎችን ማግኘት በምንችልበት ቦታ እንዲሁም ለእነሱ በሚመቻቸው ጊዜ በመስበክ

  • ከሰዎች ጋር ሊያግባባን የሚችል ርዕስ በማንሳት