ከታኅሣሥ 3-9
የሐዋርያት ሥራ 9-11
መዝሙር 115 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ቀንደኛ አሳዳጅ የነበረው ሰው ቀናተኛ ክርስቲያን ሆነ”፦ (10 ደቂቃ)
ሥራ 9:1, 2—ሳኦል በኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ላይ ጭካኔ የተሞላበት ስደት ማድረስ ጀመረ (bt 60 አን. 1-2)
ሥራ 9:15, 16—ሳኦል ስለ ኢየሱስ እንዲመሠክር ተመረጠ (w16.06 7 አን. 4)
ሥራ 9:20-22—ሳኦል ቀናተኛ ክርስቲያን ሆነ (bt 64 አን. 15)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሥራ 9:4—ኢየሱስ ሳኦልን “ለምን ታሳድደኛለህ?” ያለው ለምንድን ነው? (bt 60-61 አን. 5-6)
ሥራ 10:6—ሐዋርያው ጴጥሮስ፣ ቆዳ ፋቂ በሆነ ሰው ቤት ማረፉ ትኩረታችንን የሚስበው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 9:10-22
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 6