በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 19-20

‘ለራሳችሁም ሆነ ለመንጋው ሁሉ ትኩረት ስጡ’

‘ለራሳችሁም ሆነ ለመንጋው ሁሉ ትኩረት ስጡ’

20:28, 31, 35

ሽማግሌዎች፣ እያንዳንዱ በግ ውድ በሆነው የክርስቶስ ደም የተገዛ መሆኑን ስለሚገነዘቡ መንጋውን ይመግባሉ፣ ይጠብቃሉ እንዲሁም ይንከባከባሉ። ክርስቲያኖች፣ ልክ እንደ ጳውሎስ ራሳቸውን ሳይቆጥቡ መንጋውን የሚያገለግሉትን ሽማግሌዎች ከልብ ያደንቋቸዋል እንዲሁም ይወዷቸዋል።