በስዊዘርላንድ የሚኖሩ እህቶች በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኝ ቪዲዮ ተጠቅመው ሲመሠክሩ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ታኅሣሥ 2019

የውይይት ናሙናዎች

ስለ መጽሐፍ ቅዱስና ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት መምራት ስለሚቻልበት መንገድ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አንድም ሰው ሊቆጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ሕዝብ የይሖዋን በረከት አገኙ

የእጅግ ብዙ ሕዝብ አባል በመሆን እነሱ ከሚያገኙት በረከት ተካፋይ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ተገደሉ፤ ከዚያም እንደገና ሕያው ሆኑ

ሐዋርያው ዮሐንስ ስለ ሁለቱ ምሥክሮች ያየው ራእይ ምን ትርጉም አለው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ምድሪቱ ‘ወንዙን ዋጠች’

ይሖዋ በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩትን የሚረዳቸው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አስፈሪ የሆኑትን አውሬዎች አትፍሯቸው

በራእይ 13 ላይ ያሉት አውሬዎች ተጽዕኖ እንዳያደርጉብን መከላከል የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት

አምላክ ጦርነት ማካሄድ የሚያስፈልገው ለምንድን ነው? እኛስ ከዚህ ጦርነት በሕይወት መትረፍ የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“እነሆ፣ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ”

አምላክ ሁሉንም ነገር አዲስ የሚያደርገው እንዴት ነው? ይህስ ምን ለውጦችን ያመጣል?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እንደ ሁኔታው ማስተካከያ ማድረግ

በአገልግሎት ላይ የምናነጋግራቸውን ሰዎች ግምት ውስጥ በማስገባት እንደ ሁኔታው ማስተካከያ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?