ከታኅሣሥ 16-22
ራእይ 13-16
መዝሙር 55 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አስፈሪ የሆኑትን አውሬዎች አትፍሯቸው”፦ (10 ደቂቃ)
ራእይ 13:1, 2—ዘንዶው ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች ላሉት አውሬ ሥልጣን ሰጠው (w12 6/15 8 አን. 6)
ራእይ 13:11, 15— ሁለት ቀንዶች ያሉት አውሬ ለመጀመሪያው አውሬ ምስል ሕይወት ሰጠው (re 194 አን. 26፤ 195-196 አን. 30-31)
ራእይ 13:16, 17—የአውሬውን ምልክት አትቀበሉ (w09 2/15 4 አን. 2)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ራእይ 16:13, 14—ብሔራት “ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ታላቅ ቀን ወደሚካሄደው ጦርነት” የሚሰበሰቡት እንዴት ነው? (w09 2/15 4 አን. 5)
ራእይ 16:21—የሰይጣን ዓለም ከመጥፋቱ ጥቂት ቀደም ብሎ ምን መልእክት እናውጃለን? (w15 7/15 16 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 16:1-16 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የገለልተኝነት አቋማችሁን ጠብቁ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በአስተሳሰብም ሆነ በድርጊት ገለልተኛ መሆን የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ጠይቅ፦ በማኅበራዊ ጉዳዮችም ሆነ በመንግሥት ፖሊሲዎች ረገድ ገለልተኝነታችንን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው? ቀጥሎ ደግሞ በሕዝባዊ ዝግጅቶች ወቅት የገለልተኝነት አቋማችንን መጠበቅ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ጠይቅ፦ የገለልተኝነት አቋማችንን ሊፈትኑ ለሚችሉ ሁኔታዎች አስቀድመን መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 87
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 39 እና ጸሎት