በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከታኅሣሥ 2-8

ራእይ 7-9

ከታኅሣሥ 2-8
  • መዝሙር 63 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • አንድም ሰው ሊቆጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ሕዝብ የይሖዋን በረከት አገኙ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ራእይ 7:9—“እጅግ ብዙ ሕዝብ” በይሖዋ ዙፋን ፊት ቆመዋል (it-1 997 አን. 1)

    • ራእይ 7:14—እጅግ ብዙ ሕዝብ “ታላቁን መከራ” ያልፋሉ (it-2 1127 አን. 4)

    • ራእይ 7:15-17—እጅግ ብዙ ሕዝብ ወደፊት በምድር ላይ ብዙ በረከት ያገኛሉ (it-1 996-997)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ራእይ 7:1—‘በአራቱ የምድር ማዕዘናት የቆሙት አራት መላእክት’ እና ‘አራቱ ነፋሳት’ ምን ያመለክታሉ? (re 115 አን. 4)

    • ራእይ 9:11—“የጥልቁ መልአክ” ማን ነው? (it-1 12)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 7:1-12 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 93

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (8 ደቂቃ)

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 86 አን. 1-7

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 130 እና ጸሎት