በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 17-19

ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት

ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት

19:11, 14-16, 19-21

“የፍቅርና የሰላም አምላክ” የሆነው ይሖዋ “የሰላም መስፍን” የሆነው ልጁ ጦርነት እንዲያካሂድ የሚያደርገው ለምንድን ነው?2ቆሮ 13:11፤ ኢሳ 9:6

  • ይሖዋና ኢየሱስ ጽድቅን ይወዳሉ፤ ክፋትን ደግሞ ይጠላሉ

  • ዘላቂ ሰላምና ፍትሕ ሊሰፍን የሚችለው ክፉዎች ሲጠፉ ብቻ ነው

  • በሰማይ ያለው የአምላክ ሠራዊት የሚያካሂደው ጦርነት ‘የጽድቅ’ ጦርነት ነው፤ ይህ ሠራዊት በነጭ ፈረሶች ላይ መቀመጡ እንዲሁም ነጭና ንጹሕ የሆነ ጥሩ በፍታ መልበሱ ይህን ያሳያል

በዚህ ወሳኝ ጦርነት ወቅት በሕይወት ከሚተርፉት መካከል ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርብናል?—ሶፎ 2:3