ከታኅሣሥ 30, 2019–ጥር 5, 2020
ራእይ 20-22
መዝሙር 146 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እነሆ፣ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ”፦ (10 ደቂቃ)
ራእይ 21:1—“የቀድሞው ሰማይና የቀድሞው ምድር አልፈዋል” (re 301 አን. 2)
ራእይ 21:3, 4—“ቀድሞ የነበሩት ነገሮች አልፈዋል” (w13 12/1 11 አን. 2-4)
ራእይ 21:5—ይሖዋ የሰጠው ተስፋ እምነት የሚጣልበት ነው (w03 8/1 12 አን. 14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ራእይ 20:5—“የቀሩት ሙታን” በሺው ዓመት ግዛት መጨረሻ ላይ ሕያው የሚሆኑት እንዴት ነው? (it-2 249 አን. 2)
ራእይ 20:14, 15—‘የእሳቱ ሐይቅ’ ምንድን ነው? (it-2 189-190)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 20:1-15 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም ለምታነጋግረው ሰው የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ስጠው። (th ጥናት 3)
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 9)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 12 (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እንደ ሁኔታው ማስተካከያ ማድረግ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 88 አን. 12-19
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 49 እና ጸሎት