ከታኅሣሥ 9-15
ራእይ 10-12
መዝሙር 26 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ተገደሉ፤ ከዚያም እንደገና ሕያው ሆኑ”፦ (10 ደቂቃ)
ራእይ 11:3—‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ለ1,260 ቀናት ትንቢት ተናገሩ (w14 11/15 30)
ራእይ 11:7—‘በአውሬው’ ተገደሉ
ራእይ 11:11—ሁለቱ ምሥክሮች “ከሦስት ቀን ተኩል” በኋላ ዳግመኛ ሕያው ሆኑ
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ራእይ 10:9, 10—ለዮሐንስ የተሰጠው መልእክት ‘መራራም ጣፋጭም’ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው? (it-2 880-881)
ራእይ 12:1-5—እነዚህ ጥቅሶች ፍጻሜያቸውን ያገኙት እንዴት ነው? (it-2 187 አን. 7-9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 10:1-11 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። ለአካባቢያችሁ ተስማሚ የሆነ መቼት በመጠቀም መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት ስጥ። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለማስተማር ከምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች መካከል አንዱን አበርክት። (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ምድሪቱ ‘ወንዙን ዋጠች’”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የኮሪያ ወንድሞች ከእስር ተፈቱ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 86 አን. 8-17
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 125 እና ጸሎት