በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 10-12

‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ተገደሉ፤ ከዚያም እንደገና ሕያው ሆኑ

‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ተገደሉ፤ ከዚያም እንደገና ሕያው ሆኑ

11:3-11

  • ‘ሁለቱ ምሥክሮች’፦ የአምላክ መንግሥት በ1914 ሲቋቋም ለሥራው አመራር ይሰጡ የነበሩትን ቅቡዓን ወንድሞች ያቀፈውን አነስተኛ ቡድን ያመለክታል

  • ተገደሉ፦ ለሦስት ዓመት ተኩል ያህል “ማቅ ለብሰው” ከሰበኩ በኋላ ‘መገደላቸው’ እስር ቤት ገብተው ከእንቅስቃሴ ውጭ እንዲሆኑ መገደዳቸውን ያመለክታል

  • ዳግመኛ ሕያው ሆኑ፦ ምሳሌያዊው የሦስት ቀን ተኩል ጊዜ ሲያበቃ ከእስር ተፈተው እንደ ቀድሞው ለስብከቱ ሥራ አመራር መስጠታቸውን እንደቀጠሉ ያሳያል