በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 12–13

የሥጋ ደዌን በተመለከተ ከተሰጡት ሕጎች የምናገኘው ትምህርት

የሥጋ ደዌን በተመለከተ ከተሰጡት ሕጎች የምናገኘው ትምህርት

13:4, 5, 45, 46, 52, 57

የሥጋ ደዌን በተመለከተ ከተሰጡት ሕጎች በስተጀርባ ያሉት መሠረታዊ ሥርዓቶች መንፈሳዊ ጤንነታችንን ስለ መጠበቅ ምን ያስተምሩናል?

  • ይሖዋ፣ የሥጋ ደዌው ሳይስፋፋ ቶሎ ማወቅ የሚችሉበትን መንገድ ለካህናቱ አስተምሯቸዋል። በዛሬው ጊዜ ያሉ ክርስቲያን እረኞችም መንፈሳዊ እርዳታ የሚያስፈልገውን ሰው ወዲያውኑ ትኩረት ሰጥተው ይረዱታል።—ያዕ 5:14, 15

  • እስራኤላውያን የሥጋ ደዌ በሽታ እንዳይስፋፋ ለመከላከል ሲሉ በበሽታው የተበከለን ማንኛውም ዕቃ ያቃጥሉ ነበር። ክርስቲያኖችም ለእነሱ ምንም ያህል ውድ ቢሆን ወደ ኃጢአት ሊመራ የሚችልን ማንኛውም ነገር ማስወገድ ይኖርባቸዋል። (ማቴ 18:8, 9) ይህም ልማዶቻቸውን፣ ጓደኞቻቸውን ወይም የሚመርጡትን መዝናኛ ይጨምራል

አንድ ክርስቲያን የይሖዋን እርዳታ የመቀበል ልባዊ ፍላጎት እንዳለው ማሳየት የሚችለው እንዴት ነው?