ከታኅሣሥ 28, 2020–ጥር 3, 2021
ዘሌዋውያን 16–17
መዝሙር 41 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከስርየት ቀን ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 16:12—ሊቀ ካህናቱ በምሳሌያዊ ሁኔታ በይሖዋ አምላክ ፊት ይቆማል (w19.11 21 አን. 4)
ዘሌ 16:13—ሊቀ ካህናቱ ዕጣኑን ለይሖዋ ያቀርበዋል (w19.11 21 አን. 5)
ዘሌ 16:14, 15—ከዚያም ሊቀ ካህናቱ የካህናቱንና የሕዝቡን ኃጢአት ያስተሰርያል (w19.11 21 አን. 6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 16:10—የአዛዜል ፍየል ኢየሱስ ላቀረበው መሥዋዕት ምሳሌ የሚሆነው በየትኞቹ መንገዶች ነው? (it-1 226 አን. 3)
ዘሌ 17:10, 11—ደም የማንወስደው ለምንድን ነው? (w14 11/15 10 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 16:1-17 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 1 አን. 1-2 (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት መማር ትፈልጋለህ?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመስክ ሚስዮናውያን—በመከሩ ሥራ የሚካፈሉ ሠራተኞች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 2 አን. 19-27
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 50 እና ጸሎት