ከታኅሣሥ 7-13
ዘሌዋውያን 10–11
መዝሙር 32 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለይሖዋ ያለን ፍቅር ለቤተሰባችን ካለን ፍቅር ሊበልጥ ይገባል”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 10:1, 2—ናዳብና አቢሁ ያልተፈቀደ እሳት በማቅረባቸው ይሖዋ ቀሰፋቸው (it-1 1174)
ዘሌ 10:4, 5—አስከሬናቸው ከሰፈር ውጭ ተጣለ
ዘሌ 10:6, 7—ይሖዋ አሮንን እና የቀሩትን ልጆቹን ሐዘናቸውን እንዳይገልጹ አዘዛቸው (w11 7/15 31 አን. 16)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 10:8-11—ከዚህ ጥቅስ ምን እንማራለን? (w14 11/15 17 አን. 18)
ዘሌ 11:8—ክርስቲያኖች በሙሴ ሕግ የተከለከሉ እንስሳትን መብላት ይችላሉ? (it-1 111 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 10:1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ቶማስ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ የሰጠው እንዴት ነው? ለአንድ ሰው መዝሙር 1:1, 2ን ማስረዳት የምትችለው እንዴት ነው?
መመሥከር፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ስጠው፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w11 2/15 12—ጭብጥ፦ ሙሴ በአልዓዛርና በኢታምር ላይ የተቆጣው ቁጣ እንዲበርድ ያደረገው ምንድን ነው? (th ጥናት 12)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ተግሣጽ የሚሰጥበትን መንገድ በመደገፍ ፍቅር እናሳያለን”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ባልተከፋፈለ ልብ ታማኝነትን ጠብቁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 1 አን. 15-19፣ ሣጥን 1ለ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 15 እና ጸሎት