ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
የቱ ይሻላል? ትሕትና ወይስ ኩራት?
ጌድዮን ትሑት መሆኑ ሰላም ለመፍጠር ረድቶታል (መሳ 8:1-3፤ w00 8/15 25 አን. 3)
ጌድዮን ከራሱ ክብር ይልቅ የይሖዋን ክብር እንዲፈልግ ያነሳሳው ትሕትና ነው (መሳ 8:22, 23፤ w17.01 20 አን. 15)
ኩራት፣ አቢሜሌክ ራሱንም ሆነ ሌሎችን ለጉዳት እንዲዳርግ ምክንያት ሆኗል (መሳ 9:1, 2, 5, 22-24፤ w08 2/15 9 አን. 9)
አገልግሎት ላይ የሚቆጣ ሰው ሲያጋጥመን ትሕትና ጥሩ ምላሽ ለመስጠት የሚረዳን እንዴት ነው?