በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከታኅሣሥ 20-26

መሳፍንት 10–12

ከታኅሣሥ 20-26

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 11:1—ዮፍታሔ ዲቃላ ልጅ እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን? (it-2 26)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 10:1-18 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 138

  • ከወጣትነት ጀምሮ ራስን ለይሖዋ ወስኖ ማገልገል፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ሥልጠና ያለውን ጥቅም በተመለከተ ከዚህ ቪዲዮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል? በልጅነት ራስን ለይሖዋ መወሰን ያለውን ጥቅም በተመለከተ ምን ትምህርት አግኝታችኋል? በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ለማገልገል ራስን ማቅረብ ስላለው ጥቅምስ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 17 አን. 15-21

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 55 እና ጸሎት