በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ

መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ

ዮፍታሔ በሌሎች ላይ ያለውን ቅሬታ ለመተው ፈቃደኛ ሆኗል (መሳ 11:5-9w16.04 7 አን. 9)

ዮፍታሔ፣ ይሖዋ ከሕዝቡ ጋር ስላለው ግንኙነት የሚገልጸውን ታሪክ በሚገባ አጥንቷል (መሳ 11:12-15it-2 27 አን. 2)

ዮፍታሔ ትኩረት ያደረገው ከሁሉ በላቀው ጉዳይ ማለትም በይሖዋ አምላክነት ላይ ነው (መሳ 11:23, 24, 27it-2 27 አን. 3)

መንፈሳዊ ሰው መሆኔን እያሳየሁ ያለሁት በየትኞቹ መንገዶች ነው?