ከታኅሣሥ 27, 2021–ጥር 2, 2022
መሳፍንት 13–14
መዝሙር 134 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
መሳ 14:2, 3—ፍልስጤማዊቷ ሴት የሳምሶንን ‘ልብ የማረከችው’ ወይም ለእሱ ተስማሚ የሆነችው በምን መንገድ ነው? (w05 3/15 26 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 14:5-20 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ ራሳቸውን በመንፈሳዊ እንዲመግቡ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን እርዷቸው—ራሳቸውን በመንፈሳዊ እንዲመግቡ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 02 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 17)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 18 አን. 1-8፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 148 እና ጸሎት