ከታኅሣሥ 12-18
2 ነገሥት 16-17
መዝሙር 115 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋ ትዕግሥት ገደብ አለው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 17:29—እዚህ ጥቅስ ላይ የተጠቀሱት “ሳምራውያን” እነማን ናቸው? ከጊዜ በኋላ ይህ ቃል እነማንን ማመልከት ጀመረ? (it-2 847)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 17:18-28 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 4)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 20)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 08 ነጥብ 5 (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የዚህን ሥርዓት መጨረሻ በልበ ሙሉነት ተጠባበቁ”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 31
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 74 እና ጸሎት