ከታኅሣሥ 19-25
2 ነገሥት 18-19
መዝሙር 148 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 19:37—ይህ ጥቅስ የአርኪኦሎጂ ግኝቶችን አስተማማኝነት በጥንቃቄ መገምገም እንዳለብን የሚያሳየው እንዴት ነው? (it-1 155 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 18:1-12 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 2)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w20.11 15 አን. 14—ጭብጥ፦ ስደት ለሚደርስባቸው ጸልዩ—እንዴት? (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ስደት ሲደርስባችሁ ደስ ይበላችሁ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ስደት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 32 ነጥብ 1-4 እና “ስለ ዛፉ የሚገልጸው ሕልም ከአምላክ መንግሥት ጋር ምን ግንኙነት አለው?” የሚለው ሰንጠረዥ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 22 እና ጸሎት