ከታኅሣሥ 26, 2022–ጥር 1, 2023
2 ነገሥት 20-21
መዝሙር 41 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ እርምጃ እንዲወስድ ያነሳሳ ጸሎት”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 21:13—ይሖዋ ኢየሩሳሌምን በውኃ ልክ ይለካታል ሲባል ምን ማለት ነው? (it-2 240 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 21:1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 4)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 08 ነጥብ 6 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ጸሎታችን በይሖዋ ዘንድ ውድ ነው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለጸሎት ትልቅ ቦታ እሰጣለሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 32 ነጥብ 5-6 እንዲሁም ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 142 እና ጸሎት