ከታኅሣሥ 5-11
2 ነገሥት 13-15
መዝሙር 127 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በሙሉ ልብ መሥራት የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 13:20, 21—ይህ ተአምር እንደ ቅዱስ ተደርገው ለሚታዩ ነገሮች ክብር መስጠት እንዳለብን ያሳያል? (w05 8/1 11 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 13:20–14:7 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር ምዕራፍ 01ን ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 8/03 1—ጭብጥ፦ መንፈስን የሚያድስ ሥራ። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ በትጋት የምናከናውነውን ሥራ አይረሳም”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ አይረሳም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 30
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 151 እና ጸሎት