ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ
ከባድ ረሃብ በነበረበት ወቅት፣ ይሖዋ በማግስቱ እህል እንደሚትረፈረፍ ተናገረ (2ነገ 7:1፤ it-1 716-717)
አንድ የእስራኤል መኮንን ይሖዋ የገባውን ቃል ተጠራጠረ (2ነገ 7:2)
ይሖዋ ያልተጠበቀውን ፈጸመ (2ነገ 7:6, 7, 16-18)
ይሖዋ የዚህ ሥርዓት ጥፋት ድንገተኛና ያልተጠበቀ እንደሚሆን ተናግሯል። (1ተሰ 5:2, 3) በይሖዋ ቃል ላይ እምነት ማሳደር ያለብን ለምንድን ነው?