በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ክርስቲያኖች መብት ለማግኘት መጣጣር ያለባቸው ለምንድን ነው?

ክርስቲያኖች መብት ለማግኘት መጣጣር ያለባቸው ለምንድን ነው?

ወንድሞችና እህቶች እንደ አቅኚነት፣ የቤቴል አገልግሎትና የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ ያሉ ግቦች ላይ ለመድረስ ጥረት ያደርጋሉ። በተጨማሪም ወንድሞች የበላይ ተመልካቾች ለመሆን ይጣጣራሉ። (1ጢሞ 3:1) ታዲያ ይህ ሲባል ክርስቲያኖች በሥልጣን ጥመኝነት ተነሳስተው አንድን ኃላፊነት ወይም መብት ለማግኘት መጣጣር አለባቸው ማለት ነው?

መጣጣር ያለብን ለምንድን ነው? (1ጢሞ 3:1) የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

የሚከተሉት ጥቅሶች ለመጣጣር የሚያነሳሱንን ሦስት ምክንያቶች ለማስተዋል የሚረዱን እንዴት ነው?