ከኅዳር 7-13
2 ነገሥት 5-6
መዝሙር 55 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከእነሱ ጋር ካሉት ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 5:15, 16—ኤልሳዕ የንዕማንን ስጦታ ያልተቀበለው ለምንድን ነው? እኛስ ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? (w05 8/1 9 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 5:1-14 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ምሥራች—መዝ 37:10, 11 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 08 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 15)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ስጡ”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። ለስጦታችሁ እናመሰግናለን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ጉባኤው ልግስና ያሳየባቸውን የተለያዩ መንገዶች ለይተህ በመጥቀስ አመስግን።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 26
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 30 እና ጸሎት