ከታኅሣሥ 18-24
ኢዮብ 28–29
መዝሙር 39 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እንደ ኢዮብ ዓይነት ስም አትርፈሃል?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 29:24—ኢዮብ ከተወው ምሳሌ ምን እንማራለን? (g00 7/8 11 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 28:1-28 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ “እዚህ ጽሑፍ ላይ ካለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተሟላ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ክፍል በአጭሩ ተመልከቱ። (th ጥናት 17)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 13 ጠለቅ ያለ ጥናት ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 4 (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ላተረፍነው መልካም ስም እኔ እያበረከትኩ ያለሁት አስተዋጽኦ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) bt ምዕ. 3 አን. 12-18
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 50 እና ጸሎት