በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?

ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?

ኢዮብ ከዓይኑ ጋር ቃል ኪዳን ገብቷል (ኢዮብ 31:1w10 4/15 21 አን. 8)

ኢዮብ የተሳሳተ ነገር ማድረግ የሚያስከትለውን መዘዝ ያስብ ነበር (ኢዮብ 31:2, 3w08 9/1 11 አን. 4)

ኢዮብ፣ ይሖዋ እሱ የሚያሳየውን ምግባር እንደሚመለከት አስታውሷል (ኢዮብ 31:4w10 11/15 5-6 አን. 15-16)

ንጹሕ መሆን ማለት በውጫዊ ድርጊት ብቻ ሳይሆን በውስጣዊ አስተሳሰብም የጠሩና ያልረከሱ መሆን ማለት ነው። ልባችንም ጭምር ንጹሕ እንዲሆን እንፈልጋለን።—ማቴ 5:28