በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው?

የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው?

በዛሬው ጊዜ የብልግና ምስሎች በየቦታውና በቀላሉ የሚገኙ ሆነዋል። ብዙዎች፣ ሌላው ቀርቶ አንዳንድ ሃይማኖተኛ የሆኑ ሰዎችም ጭምር የብልግና ምስሎችን መመልከት ምንም ጉዳት እንደሌለው ይሰማቸዋል።

ፖርኖግራፊ ኃጢአት ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

የሚከተሉት ጥቅሶች አምላክ ለብልግና ምስሎች ያለውን አመለካከት ለማወቅ የሚረዱን እንዴት ነው?