በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”

“ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”

ኤሊፋዝ፣ አምላክ እንደማንረባ አድርጎ እንደሚቆጥረን ገለጸ (ኢዮብ 22:1, 2w05 9/15 27 አን. 1-3)

ኤሊፋዝ የእኛ ጻድቅ መሆን ለአምላክ ግድ እንደማይሰጠው ተናገረ (ኢዮብ 22:3w95 2/15 27 አን. 6)

እኛ የምናደርገው ውሳኔ፣ ይሖዋ ለሚነቅፈው ለሰይጣን መልስ መስጠት እንዲችል ያደርጋል (ምሳሌ 27:11w03 4/15 14-15 አን. 10-12)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ ልትጠቅመው እንደምትችል ማወቅህ ምን ስሜት ይፈጥርብሃል?