በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሌሎችን ስናጽናና ምን ማድረግ እንደሌለብን ከኤሊፋዝ እንማራለን

ሌሎችን ስናጽናና ምን ማድረግ እንደሌለብን ከኤሊፋዝ እንማራለን

ኤሊፋዝ የሰው ልጆች መቼም ቢሆን አምላክን ሊያስደስቱት እንደማይችሉ ለኢዮብ ነግሮታል (ኢዮብ 15:14-16w05 9/15 26 አን. 4-5)

ኤሊፋዝ፣ ኢዮብ ክፉ እንደሆነና መከራ እየደረሰበት ያለው በዚያ ምክንያት እንደሆነ የሚጠቁም ሐሳብ ተናግሯል (ኢዮብ 15:20)

ኤሊፋዝ የተናገራቸው ነገሮች ኢዮብን አላጽናኑትም (ኢዮብ 16:1, 2)

ኤሊፋዝ ለኢዮብ የነገረው ነገር ውሸት ነበር። ይሖዋ እሱን ለማገልገል የምናደርገውን ጥረት ከፍ አድርጎ ይመለከታል። (መዝ 149:4) ጻድቅ የሆኑ ሰዎችም እንኳ ችግር ሊደርስባቸው እንደሚችል ሊጠብቁ ይገባል።—መዝ 34:19

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ‘የተጨነቁትን ማጽናናት’ የምንችለው እንዴት ነው?—1ተሰ 5:14w15 2/15 9 አን. 16