በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በቤቴል ያሉትን ለማጽናናት የተደረገ ዝግጅት

በቤቴል ያሉትን ለማጽናናት የተደረገ ዝግጅት

ሁሉም ሰው ተፈታታኝ ሁኔታዎች ስለሚያጋጥሙት መጽናኛና ድጋፍ ያስፈልገዋል። በመንፈሳዊ ጠንካራ የሆኑ ወይም ትልቅ የአገልግሎት መብት ያላቸውም እንኳ ተስፋ ሊቆርጡ ይችላሉ። (ኢዮብ 3:1-3፤ መዝ 34:19) ለቤቴል ቤተሰብ አባላት እረኝነት እንዲደረግላቸው ከተደረገው ዝግጅት ምን ትምህርት እናገኛለን?

“በአምላክ ታመኑ” የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • የቤቴል ቤተሰብ አባላት ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል?

  • እነሱን ለማጽናናት የትኞቹ አራት ነገሮች ተደርገዋል?

  • መጽናኛ የሚሰጡት ወንድሞች ምን ጥቅም አግኝተዋል?