ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ፈጽሞ አትተዉአቸው
ኢዮብ ዘመዶቹ ራቁት (ኢዮብ 19:13)
ትናንሽ ልጆችና አገልጋዮቹ ለኢዮብ አክብሮት ማሳየታቸውን አቆሙ (ኢዮብ 19:16, 18)
የኢዮብ የቅርብ ወዳጆች በእሱ ላይ ተነሱ (ኢዮብ 19:19)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላለ የእምነት ባልንጀራዬ በቀጣይነት ፍቅር ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’—ምሳሌ 17:17፤ w22.01 16 አን. 9፤ w21.09 30 አን. 16፤ w90 9/1 22 አን. 20