በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3

ኢዮብ 20–21

ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ጽድቅ የሚለካው በሀብት ብዛት አይደለም”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 20:2—ሽማግሌዎች ‘ከሚረብሽ ሐሳብ’ ጋር የሚታገሉትን መርዳት የሚችሉት እንዴት ነው? (w95 1/1 9 አን. 19)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 20:1-22 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት