ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ጽድቅ የሚለካው በሀብት ብዛት አይደለም
ሶፋር፣ አምላክ የክፉዎችን ሀብት እንደሚነጥቅ በመግለጽ ኢዮብ ኃጢአት ሠርቶ መሆን እንዳለበት የሚጠቁም ሐሳብ ተናገረ (ኢዮብ 20:5, 10, 15)
ኢዮብ በምላሹ ‘ታዲያ ክፉዎች የሚበለጽጉት ለምንድን ነው?’ የሚል ጥያቄ አቀረበ (ኢዮብ 21:7-9)
የኢየሱስ ሕይወት ጻድቃን ቁሳዊ ሀብት ላይኖራቸው እንደሚችል ያሳያል (ሉቃስ 9:58)
ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ጻድቅ ሰው ሀብታምም ሆነ ድሃ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ምንድን ነው?—ሉቃስ 12:21፤ w07 8/1 29 አን. 12