በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?”

“ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?”

የሰው ልጆች ሞትን ለማስወገድም ሆነ ለሞቱት መልሶ ሕይወት ለመስጠት የሚያስችል ኃይል የላቸውም (ኢዮብ 14:1, 2, 4, 10w99 10/15 3 አን. 1-3)

የሞቱት ዳግመኛ በሕይወት ይኖራሉ (ኢዮብ 14:7-9w15 4/15 32 አን. 1-2)

ይሖዋ አገልጋዮቹን ከሞት ለማስነሳት ችሎታው ያለው ከመሆኑም በላይ እንዲህ ለማድረግ ይናፍቃል (ኢዮብ 14:14, 15w11 3/1 22 አን. 5)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን ከሞት ለማስነሳት የሚናፍቀው ለምንድን ነው? ይህስ ስለ ይሖዋ ምን እንዲሰማህ ያደርጋል?