ከታኅሣሥ 2-8
መዝሙር 113–118
መዝሙር 127 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ለይሖዋ ምን እንመልስለታለን?
(10 ደቂቃ)
ይሖዋ ጥበቃ ያደርግልናል፤ ደግነት ያሳየናል እንዲሁም ይታደገናል (መዝ 116:6-8፤ w01 1/1 11 አን. 13)
ከይሖዋ ሕጎችና መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር የሚስማማ የሕይወት ጎዳና በመከተል ለይሖዋ ልንመልስለት እንችላለን (መዝ 116:12, 14፤ w09 7/15 29 አን. 4-5)
“የምስጋና መሥዋዕት” በማቅረብ ለይሖዋ ልንመልስለት እንችላለን (መዝ 116:17፤ w19.11 22-23 አን. 9-11)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 116:15—በዚህ ጥቅስ ላይ ‘የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች’ የሚለው አገላለጽ ምን ያመለክታል? (w12 5/15 22 አን. 1-2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 116:1–117:2 (th ጥናት 2)
4. ግልጽነት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 12 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ግልጽነት—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 12 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 60
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 19 አን. 1-5፣ በገጽ 149-150 ላይ ያሉት ሣጥኖች