ከታኅሣሥ 9-15
መዝሙር 119:1-56
መዝሙር 124 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “ወጣቶች በንጽሕና መመላለስ የሚችሉት እንዴት ነው?”
(10 ደቂቃ)
ራሳችሁን ጠብቁ (መዝ 119:9፤ w87 11/1 18 አን. 10)
የአምላክን ማሳሰቢያዎች የሙጥኝ በሉ (መዝ 119:24, 31, 36፤ w06 6/15 25 አን. 1)
ከንቱ ከሆነ ነገር ዓይናችሁን መልሱ (መዝ 119:37፤ w10 4/15 20 አን. 2)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናዬን ለመጠበቅ የሚረዳ ምን ማሳሰቢያ አግኝቻለሁ?’
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 119—ይህ መዝሙር የተጻፈው በምን ዓይነት የአጻጻፍ ዘዴ ነው? ይህ የሆነውስ ለምን ሊሆን ይችላል? (w05 4/15 10 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 119:1-32 (th ጥናት 5)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ከቤት ወደ ቤት እያገለገልክ ሳለህ መንገድ ላይ ካገኘኸው ሰው ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ግለሰቡ በቅርቡ የቤተሰቡን አባል በሞት እንዳጣ ነግሮህ ነበር። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)
6. ንግግር
መዝሙር 40
7. ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች
(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።
8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(5 ደቂቃ)
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 19 አን. 6-13