ከኅዳር 11-17
መዝሙር 106
መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ”
(10 ደቂቃ)
እስራኤላውያን በፍርሃት በተዋጡበት ወቅት በይሖዋ ላይ ዓመፁ (ዘፀ 14:11, 12፤ መዝ 106:7-9)
እስራኤላውያን በተራቡበትና በተጠሙበት ወቅት በይሖዋ ላይ አጉረመረሙ (ዘፀ 15:24፤ 16:3, 8፤ 17:2, 3፤ መዝ 106:13, 14)
እስራኤላውያን በተጨነቁበት ወቅት ጣዖት አመለኩ (ዘፀ 32:1፤ መዝ 106:19-21፤ w18.07 20 አን. 13)
ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ይሖዋ ከዚህ በፊት የረዳን እንዴት እንደሆነ በዝርዝር ማስታወሳችን የሚጠቅመን እንዴት ነው?
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 106:36, 37—በጣዖት አምልኮ እና ለአጋንንት በሚቀርብ መሥዋዕት መካከል ያለው ተያያዥነት ምንድን ነው? (w06 7/15 13 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 106:21-48 (th ጥናት 10)
4. በቀላሉ የሚገባ—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 11 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. በቀላሉ የሚገባ—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 11 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 78
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 18 አን. 1-5፣ በገጽ 142, 144 ላይ የሚገኙ ሣጥኖች