ከኅዳር 4-10
መዝሙር 105
መዝሙር 3 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “ቃል ኪዳኑን ለዘላለም . . . ያስታውሳል”
(10 ደቂቃ)
ይሖዋ ለአብርሃም ቃል ገብቶለት ነበር፤ ይህን ቃሉን ለይስሐቅና ለያዕቆብም ደግሞላቸዋል (ዘፍ 15:18፤ 26:3፤ 28:13፤ መዝ 105:8-11)
ይህ ቃል ሊፈጸም የማይችል ይመስል ይሆናል (መዝ 105:12, 13፤ w23.04 28 አን. 11-12)
ይሖዋ ለአብርሃም የገባውን ቃል ኪዳን ፈጽሞ አልረሳውም (መዝ 105:42-44፤ it-2 1201 አን. 2)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋ እምነት የሚጣልበት አምላክ መሆኑን ማወቄ የሚጠቅመኝ እንዴት ነው?’
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
-
መዝ 105:17-19—“የይሖዋ ቃል” ዮሴፍን ያጠራው እንዴት ነው? (w86 11/1 19 አን. 15)
-
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 105:24-45 (th ጥናት 5)
4. ውይይት መጀመር
(1 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። የቤቱ ባለቤት ሥራ ላይ ነው። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)
5. ውይይት መጀመር
(2 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ መከራከር ሲጀምር ውይይቱን አዎንታዊ በሆነ መንገድ አቁም። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 5)
6. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ከዚህ በፊት ስትነጋገሩ የግለሰቡን ትኩረት ከሳበው ርዕሰ ጉዳይ ጋር የሚያያዝ መጽሔት አበርክት። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)
7. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ለግለሰቡ ስለ JW ላይብረሪ አፕሊኬሽን ንገረው፤ እንዲሁም አፕሊኬሽኑን እንዲያወርድ እርዳው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)
መዝሙር 84
8. የፍቅራችሁ መግለጫ
(15 ደቂቃ) ውይይት።
ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንንና ገንዘባችንን ተጠቅመን የመንግሥቱን ሥራዎች ስንደግፍ ንጉሥ ሆኖ ለተሾመው ለይሖዋ ልጅ ለክርስቶስ ኢየሱስ ያለንን ፍቅር እየገለጽን ነው። በዚህ መልኩ ፍቅራችንን መግለጻችን ይሖዋን ያስደስተዋል፤ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንንም ይጠቅማል። (ዮሐ 14:23) jw.org ላይ “የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?” በሚለው ዓምድ ሥር ያሉት ተከታታይ ርዕሶች፣ የምናደርገው መዋጮ ዓለም አቀፉን የወንድማማች ማኅበር በእጅጉ የሚጠቅመው እንዴት እንደሆነ ያሳያሉ።
የምታደርጉት መዋጮ ኃይል አለው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦
-
በመዋጮ የተገኘው ገንዘብ ለሃይማኖት ነፃነታችን ለመሟገት መዋሉ ወንድሞቻችንን የጠቀማቸው እንዴት ነው?
-
‘ሸክሙን እኩል መጋራት’ የስብሰባ አዳራሾችን ለመገንባት ያስቻለው እንዴት ነው?—2ቆሮ 8:14
-
በመዋጮ የተገኘው ገንዘብ መጽሐፍ ቅዱስን ወደ በርካታ ቋንቋዎች የመተርጎሙን ሥራ ለመደገፍ መዋሉ ምን ጥቅም አስገኝቷል?
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 17 አን. 13-19