ከኅዳር 14-20
መክብብ 1-6
መዝሙር 66 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት”፦ (10 ደቂቃ)
[የመክብብ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
መክ 3:12, 13—ተግቶ በመሥራት የሚገኘው ደስታ የአምላክ ስጦታ ነው (w15 2/1 4-6)
መክ 4:6—ለሥራ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑራችሁ (w15 2/1 6 አን. 3-5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መክ 2:10, 11—ሰለሞን፣ ሀብትን በተመለከተ ምን ተገንዝቧል? (w08 4/15 22 አን. 9-10)
መክ 3:16, 17—በዓለም ላይ ለሚታየው የፍትሕ መጓደል ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? (w06 11/1 14 አን. 8)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 1:1-18
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.6 የፊቱ ሽፋን—የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.6 የፊቱ ሽፋን—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅሶችን አንብብ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 22-23 አን. 11-12—ግለሰቡ በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከዚያም ምን ያስተምረናል? (እንግሊዝኛ) በተባለው መጽሐፍ ገጽ 115 እውነት 4 ላይ የተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሲካሄድ የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia መደምደሚያ አን. 1-13
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 112 እና ጸሎት