በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መክብብ 1-6

ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት

ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት

ይሖዋ ከሥራችን ደስታ እንድናገኝ የሚፈልግ ሲሆን ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያስተምረናል። አንድ ሰው ለሥራ ተገቢው አመለካከት ካለው ከሥራው ደስታ ማግኘት ይችላል።

ከሥራችን ደስታ ማግኘት እንድንችል የሚረዱን ነገሮች፦

3:13፤ 4:6

  • አዎንታዊ አመለካከት ማዳበር

  • ሥራችን ሌሎችን የሚጠቅማቸው እንዴት እንደሆነ ማሰብ

  • ሥራችንን በትጋት ማከናወን፤ ከሥራ ሰዓት ውጭ ግን በቤተሰባችንና በአምልኳችን ላይ ትኩረት ማድረግ