ከኅዳር 21-27
መክብብ 7-12
መዝሙር 41 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”፦ (10 ደቂቃ)
መክ 12:1—ወጣቶች ጊዜያቸውንና ጉልበታቸውን ለአምላክ አገልግሎት ሊያውሉት ይገባል (w14 1/15 18 አን. 3፤ 22 አን. 1)
መክ 12:2-7—ወጣቶች የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለው የአቅም ገደብ የለባቸውም (w08 11/15 23 አን. 2፤ w06 11/1 16 አን. 8)
መክ 12:13, 14—ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት የሚያስችለን ከሁሉ የተሻለ መንገድ ይሖዋን ማገልገል ነው (w11 11/1 21 አን. 1-6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መክ 10:1—‘ትንሽ ሞኝነት ጥበብን ዋጋ የሚያሳጣው’ እንዴት ነው? (w06 11/1 16 አን. 4)
መክ 11:1—“ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል” ሲባል ምን ማለት ነው? (w06 11/1 16 አን. 6)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 10:12–11:10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 3:1-5 —እውነትን አስተምሩ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 44:27–45:2—እውነትን አስተምሩ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 25-26 አን. 18-20—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 95
“ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ”፦ (15 ደቂቃ) ወጣቶች፣ ይሖዋ ይወዳችኋል የተባለውን ቪዲዮውን አጫውት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በርዕሱ ውስጥ በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr የበላይ አካሉ መልእክት እና ምዕ. 1 አን. 1-10
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 148 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር አንድ ላይ ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።