ከኅዳር 7-13
ምሳሌ 27-31
መዝሙር 86 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መጽሐፍ ቅዱስ ባለሙያ ሚስትን የሚገልጽበት መንገድ”፦ (10 ደቂቃ)
ምሳሌ 31:10-12—እምነት የሚጣልባት ናት (w15 1/15 20 አን. 10፤ w00 2/1 31 አን. 2፤ it-2-E 1183)
ምሳሌ 31:13-27—ታታሪ ናት (w00 2/1 31 አን. 3-4)
ምሳሌ 31:28-31—መንፈሳዊ ሴት በመሆኗ ልትመሰገን ይገባል (w15 1/15 20 አን. 8፤ w00 2/1 31 አን. 5, 8)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ምሳሌ 27:12—በመዝናኛ ምርጫችን ረገድ ብልህ መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (w15 7/1 8 አን. 3)
ምሳሌ 27:21—ሰው “በሚቀበለው ውዳሴ” የሚፈተነው እንዴት ነው? (w11 8/1 29 አን. 2፤ w06 9/15 19 አን. 11)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሳሌ 29:11–30:4
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 89
“ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው”፦ (5 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 40-41) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 23 አን. 15-29 እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 108 እና ጸሎት